Search

Books ፍቅር እስከ መቃብር Online Free Download

Define Of Books ፍቅር እስከ መቃብር

Title:ፍቅር እስከ መቃብር
Author:ሀዲስ ዓለማየሁ
Book Format:Paperback
Book Edition:14ኛ እትም
Pages:Pages: 552 pages
Published:2012 by ሜጋ አሳታሚ እና ማከፋፈያ ኃ/የ/ተ/የግ/ማህበር (first published 1965)
Categories:Books. Download Books
Books ፍቅር እስከ መቃብር  Online Free Download
ፍቅር እስከ መቃብር Paperback | Pages: 552 pages
Rating: 3.92 | 594 Users | 41 Reviews

Relation In Favor Of Books ፍቅር እስከ መቃብር

ደራሲ ሐዲስ አለማየሁ የኖሩበትን የፊውዳሉን ዘመን ባህል፣ አስተሳሰብ እንዲሁም የአኗኗር ዘይቤ በዘመኑ ያልተፈጠረን አንባቢን ጭምር በምናቡ ዘመኑን እየሳለ ያልኖረበትን ዘመን ጣእም እንዲያጣጥም ያስቻለበት ድንቅ የፍቅር መጽሐፍ ነው። በኢትዮጵያ ዘመናዊ የአማርኛ የልቦለድ ስነጽሑፍ ታሪክ በብዙ ጸሐፍት ቁንጮ ስፍራን የያዘም ነው።

Point Books Conducive To ፍቅር እስከ መቃብር

Original Title: ፍቅር እስከ መቃብር
Edition Language: Amharic

Rating Of Books ፍቅር እስከ መቃብር
Ratings: 3.92 From 594 Users | 41 Reviews

Write Up Of Books ፍቅር እስከ መቃብር
ደራሲ ዶ/ር ሀዲስ ዓለማየሁ (ሃዲስ ኣለማየሁ) ከአባታቸው ከቄስ ዓለማየሁ ሰለሞን እና ከእናታቸው ከወይዘሮ ደስታ ዓለሙ በደብረ ማርቆስ አውራጃ በጎዛመን ወረዳ በእንጾር ኪዳነ ምኅረት ቀበሌ በጥቅምት ቀን ዓ.ም. ተወለዱ ገና በጨቅላ እድሜያቸው በቤተ ክርስቲያን የሚሰጠውን ትምህርት በቤተሰባቸው አጠገብና ባባታቸው አገር ደብረኤልያስ ሄደው የግእዝ ትምሕርት ቤት ቅኔ ተቀኝተዋል የቤተክርስቲያን ስርዐታትንና መንፈሳዊ ትምህርትን በጎጃም ገዳማት በደብረ ኤልያስ በደብረ ወርቅና በዲማ ከቀሰሙ በኋላ ወደ በ ዓ.ም. አዲስ አበባ በመሄድ በስዊድን ሚሽነሪ ትምህርት ቤት በኋላም በራስ ተፈሪ መኮንን ትምህርት ቤት ትምህርታቸውን ተከታተሉ

Good

i love this book

1-19998

This book is just amazing

i love the book

This is a true masterpiece. The best part of it; it was inscribed and given to me from someone very special. Luna.BEFORE READING THE BOOK, I ADVISE YOU TO GET THE NARRATION OF THE BOOK BY WEGAYEHU NIGATU AND READ WHILE LISTENING TO IT.As a kid, I remember listening to the narration by Wegayehu Nigatu on Sunday nights. He brought the characters to life. I recently got a hard copy of the book this summer and reading it was a joy, savoring every single page. The dialect is a bit difficult to

Post a Comment

0 Comments